መዝሙር 23:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ድቅድቅ ጨለማ በዋጠው ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ+አንተ ከእኔ ጋር ስለሆንክ፣+ጉዳት ይደርስብኛል ብዬ አልፈራም፤+በትርህና ምርኩዝህ ያበረታቱኛል።* 2 ቆሮንቶስ 7:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሁንና ያዘኑትን የሚያጽናናው አምላክ፣+ ቲቶ በመካከላችን በመገኘቱ እንድንጽናና አደረገን፤