2 ቆሮንቶስ 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የምንመላለሰው በእምነት እንጂ በማየት አይደለምና። ዕብራውያን 11:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እምነት ተስፋ የተደረጉትን ነገሮች በእርግጠኝነት መጠበቅ ማለት ነው፤+ በተጨማሪም የምናምንበት ነገር በዓይን የሚታይ ባይሆንም እውን መሆኑን የሚያሳይ ተጨባጭ ማስረጃ ነው።
11 እምነት ተስፋ የተደረጉትን ነገሮች በእርግጠኝነት መጠበቅ ማለት ነው፤+ በተጨማሪም የምናምንበት ነገር በዓይን የሚታይ ባይሆንም እውን መሆኑን የሚያሳይ ተጨባጭ ማስረጃ ነው።