ሮም 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሞቱን በሚመስል ሞት ከእሱ ጋር አንድ ከሆንን+ ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ+ ደግሞ ከእሱ ጋር አንድ እንደምንሆን ጥርጥር የለውም። ሮም 8:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይህም ብቻ ሳይሆን የውርሻችንን በኩራት ይኸውም መንፈስን ያገኘን እኛ ራሳችንም በቤዛው አማካኝነት ከሥጋዊ አካላችን ነፃ በመውጣት አምላክ ልጆቹ አድርጎ እንዲወስደን+ በጉጉት እየተጠባበቅን በውስጣችን እንቃትታለን።+ 1 ቆሮንቶስ 15:48, 49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ከአፈር የተሠሩት ከአፈር እንደተሠራው ናቸው፤ ሰማያዊ የሆኑትም ከሰማይ እንደመጣው ናቸው።+ 49 ከአፈር የተሠራውን ሰው መልክ እንደመሰልን ሁሉ+ የሰማያዊውንም መልክ እንመስላለን።+
23 ይህም ብቻ ሳይሆን የውርሻችንን በኩራት ይኸውም መንፈስን ያገኘን እኛ ራሳችንም በቤዛው አማካኝነት ከሥጋዊ አካላችን ነፃ በመውጣት አምላክ ልጆቹ አድርጎ እንዲወስደን+ በጉጉት እየተጠባበቅን በውስጣችን እንቃትታለን።+
48 ከአፈር የተሠሩት ከአፈር እንደተሠራው ናቸው፤ ሰማያዊ የሆኑትም ከሰማይ እንደመጣው ናቸው።+ 49 ከአፈር የተሠራውን ሰው መልክ እንደመሰልን ሁሉ+ የሰማያዊውንም መልክ እንመስላለን።+