1 ቆሮንቶስ 15:43, 44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 የሚዘራው በውርደት ነው፤ የሚነሳው በክብር ነው።+ የሚዘራው በድካም ነው፤ የሚነሳው በኃይል ነው።+ 44 የሚዘራው ሥጋዊ አካል ነው፤ የሚነሳው መንፈሳዊ አካል ነው። ሥጋዊ አካል ካለ መንፈሳዊ አካልም አለ። ፊልጵስዩስ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔ ብኖር የምኖረው ለክርስቶስ ነውና፤+ ብሞት ደግሞ እጠቀማለሁ።+
43 የሚዘራው በውርደት ነው፤ የሚነሳው በክብር ነው።+ የሚዘራው በድካም ነው፤ የሚነሳው በኃይል ነው።+ 44 የሚዘራው ሥጋዊ አካል ነው፤ የሚነሳው መንፈሳዊ አካል ነው። ሥጋዊ አካል ካለ መንፈሳዊ አካልም አለ።