የሐዋርያት ሥራ 23:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጳውሎስም “ወንድሞች፣ እኔ እኮ ሊቀ ካህናት መሆኑን አላወቅኩም። ምክንያቱም ‘በሕዝብህ ገዢ ላይ ክፉ ቃል አትናገር’ ተብሎ ተጽፏል” አላቸው።+ ገላትያ 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በራሴ እጅ እንዴት ባሉ ትላልቅ ፊደላት እንደጻፍኩላችሁ ተመልከቱ።