ያዕቆብ 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሁላችንም ብዙ ጊዜ እንሰናከላለንና።*+ በቃል የማይሰናከል ማንም ቢኖር ይህ ሰው መላ ሰውነቱንም መቆጣጠር* የሚችል ፍጹም ሰው ነው።