2 ቆሮንቶስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሁንና ወንድሜን ቲቶን+ ስላላገኘሁት መንፈሴ ተረብሾ ነበር። በመሆኑም በዚያ ያሉትን ተሰናብቼ ወደ መቄዶንያ+ ሄድኩ።