2 ቆሮንቶስ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ* መንፈስ ነው፤+ የይሖዋ* መንፈስ ባለበት ደግሞ ነፃነት አለ።+ ገላትያ 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ክርስቶስ ነፃ ያወጣን እንዲህ ዓይነት ነፃነት እንድናገኝ ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤+ ዳግመኛ ራሳችሁን በባርነት ቀንበር አታስጠምዱ።+