የሐዋርያት ሥራ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 አንዳንድ ሰዎች ከይሁዳ ወደ አንጾኪያ ወርደው “በሙሴ ሥርዓት መሠረት ካልተገረዛችሁ+ በቀር ልትድኑ አትችሉም” እያሉ ወንድሞችን ያስተምሩ ጀመር። የሐዋርያት ሥራ 15:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከእኛ መካከል አንዳንዶች ወጥተው እኛ ምንም ሳናዛቸው በሚናገሩት ነገር እንዳስቸገሯችሁና+ ሊያውኳችሁ* እንደሞከሩ ስለሰማን