ገላትያ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሆኖም ከምሥራቹ እውነት ጋር በሚስማማ መንገድ እየተጓዙ እንዳልሆኑ ባየሁ ጊዜ+ ኬፋን* በሁሉም ፊት እንዲህ አልኩት፦ “አንተ አይሁዳዊ ሆነህ ሳለህ እንደ አይሁዳውያን ሳይሆን እንደ አሕዛብ የምትኖር ከሆነ ከአሕዛብ ወገን የሆኑ ሰዎች እንደ አይሁዳውያን ልማድ እንዲኖሩ እንዴት ልታስገድዳቸው ትችላለህ?”+
14 ሆኖም ከምሥራቹ እውነት ጋር በሚስማማ መንገድ እየተጓዙ እንዳልሆኑ ባየሁ ጊዜ+ ኬፋን* በሁሉም ፊት እንዲህ አልኩት፦ “አንተ አይሁዳዊ ሆነህ ሳለህ እንደ አይሁዳውያን ሳይሆን እንደ አሕዛብ የምትኖር ከሆነ ከአሕዛብ ወገን የሆኑ ሰዎች እንደ አይሁዳውያን ልማድ እንዲኖሩ እንዴት ልታስገድዳቸው ትችላለህ?”+