ዘፍጥረት 12:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የሚባርኩህን እባርካለሁ፤ የሚረግምህንም እረግማለሁ፤+ የምድር ሕዝቦችም ሁሉ በአንተ አማካኝነት ይባረካሉ።”*+ ዘፍጥረት 18:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አብርሃም በእርግጥ ታላቅና ኃያል ብሔር ይሆናል፤ የምድር ብሔራትም ሁሉ በእሱ አማካኝነት ይባረካሉ።*+