ማቴዎስ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በተመሳሳይም ሰዎች መልካም ሥራችሁን+ አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ+ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ።+ ዮሐንስ 12:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 የብርሃን ልጆች+ እንድትሆኑ ብርሃኑ እያለላችሁ በብርሃኑ እመኑ።” ኢየሱስ ይህን ተናግሮ እንደጨረሰ ሄደ፤ ከእነሱም ተሰወረ።