ኢሳይያስ 5:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሚያሰክር መጠጥ ለመጠጣት በማለዳ ለሚነሱ፣+የወይን ጠጅ እስከሚያቃጥላቸው ድረስ እስከ ሌሊት ለሚያመሹ ወዮላቸው!