1 ቆሮንቶስ 2:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እኛ አምላክ በደግነት የሰጠንን ነገሮች ማወቅ እንድንችል ከአምላክ የሆነውን መንፈስ+ ተቀበልን እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።