1 ቆሮንቶስ 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እንግዲህ ሰው እኛን የክርስቶስ አገልጋዮችና* የአምላክ ቅዱስ ሚስጥር በአደራ የተሰጠን መጋቢዎች እንደሆን አድርጎ ሊቆጥረን ይገባል።+ ኤፌሶን 6:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የምሥራቹን ቅዱስ ሚስጥር በድፍረት ለሌሎች ማሳወቅ እንድችል አፌን በምከፍትበት ጊዜ የምናገረው ቃል እንዲሰጠኝ ለእኔም ጸልዩልኝ፤+