ቆላስይስ 1:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ይህን ዳር ለማድረስ፣ በውስጤ እየሠራ ባለው በእሱ ብርቱ ኃይል አማካኝነት አቅሜ በሚፈቅደው ሁሉ በትጋት እየሠራሁ ነው።+