የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሐዋርያት ሥራ 13:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 “ስለዚህ ወንድሞች፣ በእሱ በኩል የሚገኘው የኃጢአት ይቅርታ አሁን እየታወጀላችሁ እንዳለ እወቁ፤+

  • ቆላስይስ 1:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ልጁም ቤዛውን በመክፈል ነፃ እንድንወጣ ይኸውም የኃጢአት ይቅርታ እንድናገኝ አድርጎናል።+

  • ቆላስይስ 2:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በተጨማሪም በበደላችሁና በሥጋችሁ አለመገረዝ የተነሳ ሙታን የነበራችሁ ቢሆንም አምላክ ከእሱ ጋር ሕያዋን አድርጓችኋል።+ በደላችንን ሁሉ በደግነት ይቅር ብሎናል፤+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ