1 ጢሞቴዎስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይህ ቃል እምነት የሚጣልበት ነው፦ የበላይ ተመልካች+ ለመሆን የሚጣጣር ሰው መልካም ሥራን ይመኛል። 1 ጢሞቴዎስ 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የጉባኤ አገልጋዮችም በተመሳሳይ ቁም ነገረኞች፣ በሁለት ምላስ የማይናገሩ፣* ብዙ የወይን ጠጅ የማይጠጡ፣ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት የማይስገበገቡ፣+