የሐዋርያት ሥራ 16:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከዚያም ተነስተን የሮማውያን ቅኝ ግዛትና የመቄዶንያ አውራጃ ቁልፍ ከተማ ወደሆነችው ወደ ፊልጵስዩስ+ መጣን። በዚህች ከተማም ለተወሰኑ ቀናት ቆየን።