የሐዋርያት ሥራ 5:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 እነሱም ስለ ስሙ ውርደት ለመቀበል ብቁ ሆነው በመቆጠራቸው ደስ እያላቸው+ ከሳንሄድሪን ሸንጎ ወጡ።