1 ቆሮንቶስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በተጨማሪም ከእነሱ አንዳንዶቹ በማጉረምረማቸው+ በአጥፊው እንደጠፉ+ አጉረምራሚዎች አትሁኑ። 1 ጴጥሮስ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሳታጉረመርሙ አንዳችሁ ለሌላው የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ።+