2 ጢሞቴዎስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ለተወዳጁ ልጄ ለጢሞቴዎስ፦+ አባት ከሆነው አምላክና ከጌታችን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ለአንተ ይሁን።