2 ቆሮንቶስ 13:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በተረፈ ወንድሞች፣ መደሰታችሁን፣ መስተካከላችሁን፣ ማጽናኛ መቀበላችሁን፣+ በሐሳብ መስማማታችሁንና+ በሰላም መኖራችሁን ቀጥሉ፤+ የፍቅርና የሰላም አምላክም+ ከእናንተ ጋር ይሆናል። ፊልጵስዩስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!+ 1 ተሰሎንቄ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ።+
11 በተረፈ ወንድሞች፣ መደሰታችሁን፣ መስተካከላችሁን፣ ማጽናኛ መቀበላችሁን፣+ በሐሳብ መስማማታችሁንና+ በሰላም መኖራችሁን ቀጥሉ፤+ የፍቅርና የሰላም አምላክም+ ከእናንተ ጋር ይሆናል።