ዕብራውያን 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጠንካራ ምግብ ግን ትክክልና ስህተት የሆነውን ነገር መለየት እንዲችሉ የማስተዋል ችሎታቸውን በማሠራት ላሠለጠኑ* ጎልማሳ ሰዎች ነው።