ሮም 8:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ አእምሯቸው በሥጋዊ ነገሮች ላይ ያተኮረ ነው፤+ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን አእምሯቸው በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ያተኮረ ነው።+ ያዕቆብ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይህ ከሰማይ የሚመጣ ጥበብ አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ ምድራዊ፣+ እንስሳዊና አጋንንታዊ ነው።