መዝሙር 69:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከሕያዋን መጽሐፍ* ይደምሰሱ፤+በጻድቃንም መካከል አይመዝገቡ።+ ሉቃስ 10:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሁን እንጂ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፤ ከዚህ ይልቅ ስማችሁ በሰማያት ስለተጻፈ ደስ ይበላችሁ።”+