የሐዋርያት ሥራ 12:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይህን ከተገነዘበ በኋላ ማርቆስ ተብሎ ወደሚጠራው ወደ ዮሐንስ+ እናት ወደ ማርያም ቤት ሄደ፤ በዚያም በርከት ያሉ ሰዎች ተሰብስበው ይጸልዩ ነበር። የሐዋርያት ሥራ 15:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 በርናባስ፣ ማርቆስ ተብሎ የሚጠራው ዮሐንስ+ አብሯቸው እንዲሄድ ወስኖ ነበር። ፊልሞና 23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በክርስቶስ ኢየሱስ የተነሳ አብሮኝ እስረኛ የሆነው ኤጳፍራ+ ሰላምታ ያቀርብልሃል፤ 24 የሥራ ባልደረቦቼ የሆኑት ማርቆስ፣ አርስጥሮኮስ፣+ ዴማስና+ ሉቃስም+ ሰላም ብለውሃል።
23 በክርስቶስ ኢየሱስ የተነሳ አብሮኝ እስረኛ የሆነው ኤጳፍራ+ ሰላምታ ያቀርብልሃል፤ 24 የሥራ ባልደረቦቼ የሆኑት ማርቆስ፣ አርስጥሮኮስ፣+ ዴማስና+ ሉቃስም+ ሰላም ብለውሃል።