ሉቃስ 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ክቡር ቴዎፍሎስ ሆይ፣+ እኔም በበኩሌ ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያው አንስቶ በጥንቃቄ ስለመረመርኩ ታሪኩን በቅደም ተከተል ልጽፍልህ ወሰንኩ። የሐዋርያት ሥራ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ቴዎፍሎስ ሆይ፣ ኢየሱስ ስላደረገውና ስላስተማረው ነገር ሁሉ በመጀመሪያው መጽሐፍ ላይ ጽፌልሃለሁ፤+