ቆላስይስ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የጥበብና የእውቀት ውድ ሀብት ሁሉ በሚገባ ተሰውሮ የሚገኘው በክርስቶስ ውስጥ ነው።+ ቆላስይስ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ምክንያቱም መለኮታዊው ባሕርይ በተሟላ ሁኔታ በአካል የሚኖረው በእሱ ውስጥ ነው።+