ሉቃስ 8:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እሱም እንዲህ አለ፦ “ለእናንተ የአምላክን መንግሥት ቅዱስ ሚስጥሮች የመረዳት ችሎታ ተሰጥቷችኋል፤ ለቀሩት ግን በምሳሌ እነግራቸዋለሁ፤+ ይኸውም እያዩ እንዳያስተውሉ እንዲሁም እየሰሙ ትርጉሙን እንዳይረዱ ነው።+ 1 ቆሮንቶስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚህ ይልቅ የምንናገረው በቅዱስ ሚስጥር+ የተገለጠውን የአምላክ ጥበብ ይኸውም አምላክ ለእኛ ክብር ከዘመናት በፊት* አስቀድሞ የወሰነውን የተሰወረ ጥበብ ነው።
10 እሱም እንዲህ አለ፦ “ለእናንተ የአምላክን መንግሥት ቅዱስ ሚስጥሮች የመረዳት ችሎታ ተሰጥቷችኋል፤ ለቀሩት ግን በምሳሌ እነግራቸዋለሁ፤+ ይኸውም እያዩ እንዳያስተውሉ እንዲሁም እየሰሙ ትርጉሙን እንዳይረዱ ነው።+
7 ከዚህ ይልቅ የምንናገረው በቅዱስ ሚስጥር+ የተገለጠውን የአምላክ ጥበብ ይኸውም አምላክ ለእኛ ክብር ከዘመናት በፊት* አስቀድሞ የወሰነውን የተሰወረ ጥበብ ነው።