ኤፌሶን 3:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከቅዱሳን ሁሉ ለማንስ+ ለእኔ ይህ ጸጋ ተሰጠኝ፤+ ይህም ሊደረስበት ስለማይችለው የክርስቶስ ብልጽግና የሚገልጸውን ምሥራች ለአሕዛብ እንዳውጅ 9 እንዲሁም ሁሉን ነገር የፈጠረው አምላክ ለብዙ ዘመናት ሰውሮት የቆየው ቅዱሱ ሚስጥር ሥራ ላይ የዋለበትን መንገድ ሰዎች ሁሉ እንዲያስተውሉ እረዳቸው ዘንድ ነው።+
8 ከቅዱሳን ሁሉ ለማንስ+ ለእኔ ይህ ጸጋ ተሰጠኝ፤+ ይህም ሊደረስበት ስለማይችለው የክርስቶስ ብልጽግና የሚገልጸውን ምሥራች ለአሕዛብ እንዳውጅ 9 እንዲሁም ሁሉን ነገር የፈጠረው አምላክ ለብዙ ዘመናት ሰውሮት የቆየው ቅዱሱ ሚስጥር ሥራ ላይ የዋለበትን መንገድ ሰዎች ሁሉ እንዲያስተውሉ እረዳቸው ዘንድ ነው።+