ኤፌሶን 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ደግሞም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድነት ስላለን ከእሱ ጋር አስነሳን፤ እንዲሁም ከእሱ ጋር በሰማያዊ ስፍራ አስቀመጠን፤+ ቆላስይስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሁን እንጂ ከክርስቶስ ጋር አብራችሁ ከተነሳችሁ+ ክርስቶስ በአምላክ ቀኝ+ በተቀመጠበት በላይ ያሉትን ነገሮች ፈልጉ።