1 ዮሐንስ 2:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች አትውደዱ።+ ማንም ዓለምን የሚወድ ከሆነ የአብ ፍቅር በውስጡ የለም፤+