ፊልጵስዩስ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እኛ ግን የሰማይ+ ዜጎች ነን፤+ ከዚያ የሚመጣውንም አዳኝ ይኸውም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በጉጉት እንጠባበቃለን፤+ ፊልጵስዩስ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በመጨረሻም ወንድሞች፣ እውነት የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ቁም ነገር ያለበትን ነገር ሁሉ፣ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ተወዳጅ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ በመልካም የሚነሳውን ነገር ሁሉ፣ በጎ የሆነውን ሁሉና ምስጋና የሚገባውን ነገር ሁሉ ማሰባችሁን* አታቋርጡ።+ 1 ጴጥሮስ 1:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመሆኑም አእምሯችሁን ዝግጁ በማድረግ ለሥራ ታጠቁ፤+ የማስተዋል ስሜታችሁን በሚገባ ጠብቁ፤+ ተስፋችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ በምታገኙት ጸጋ ላይ አድርጉ።
8 በመጨረሻም ወንድሞች፣ እውነት የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ቁም ነገር ያለበትን ነገር ሁሉ፣ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ ተወዳጅ የሆነውን ነገር ሁሉ፣ በመልካም የሚነሳውን ነገር ሁሉ፣ በጎ የሆነውን ሁሉና ምስጋና የሚገባውን ነገር ሁሉ ማሰባችሁን* አታቋርጡ።+
13 በመሆኑም አእምሯችሁን ዝግጁ በማድረግ ለሥራ ታጠቁ፤+ የማስተዋል ስሜታችሁን በሚገባ ጠብቁ፤+ ተስፋችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ በምታገኙት ጸጋ ላይ አድርጉ።