ማርቆስ 9:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 “እጅህ ቢያሰናክልህ ቁረጠው። ሁለት እጅ ኖሮህ እሳቱ ሊጠፋ ወደማይችልበት ወደ ገሃነም* ከምትሄድ ጉንድሽ ሆነህ ሕይወት ብታገኝ ይሻልሃል።+ ገላትያ 5:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከዚህም በተጨማሪ የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከመጥፎ ምኞቱና ፍላጎቱ ጋር በእንጨት ላይ ቸንክረውታል።*+