ኤፌሶን 4:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከቀድሞ አኗኗራችሁ ጋር የሚስማማውንና አታላይ በሆነው ምኞቱ እየተበላሸ የሚሄደውን+ አሮጌውን ስብዕናችሁን* አውልቃችሁ እንድትጥሉ+ ተምራችኋል።