1 ተሰሎንቄ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሁን እንጂ እናንተ ራሳችሁ እርስ በርስ እንድትዋደዱ ከአምላክ ስለተማራችሁ+ የወንድማማች ፍቅርን በተመለከተ+ እንድንጽፍላችሁ አያስፈልግም። 2 ተሰሎንቄ 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ወንድሞች፣ ስለ እናንተ አምላክን ሁልጊዜ ለማመስገን እንገፋፋለን። እምነታችሁ እጅግ እያደገ በመሄዱና ሁላችሁም እርስ በርስ የምታሳዩት ፍቅር እየጨመረ በመምጣቱ ይህን ማድረጋችን ተገቢ ነው።+
3 ወንድሞች፣ ስለ እናንተ አምላክን ሁልጊዜ ለማመስገን እንገፋፋለን። እምነታችሁ እጅግ እያደገ በመሄዱና ሁላችሁም እርስ በርስ የምታሳዩት ፍቅር እየጨመረ በመምጣቱ ይህን ማድረጋችን ተገቢ ነው።+