1 ቆሮንቶስ 6:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከፆታ ብልግና* ሽሹ!+ አንድ ሰው የሚፈጽመው ሌላ ኃጢአት ሁሉ ከአካሉ ውጭ ነው፤ የፆታ ብልግና የሚፈጽም ሁሉ ግን በራሱ አካል ላይ ኃጢአት እየሠራ ነው።+ ኤፌሶን 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንደምታውቁትና በሚገባ እንደምትገነዘቡት ሴሰኛ*+ ወይም ርኩስ ወይም ስግብግብ+ ማለትም ጣዖት አምላኪ የሆነ ማንኛውም ሰው በክርስቶስና በአምላክ መንግሥት ምንም ውርሻ የለውም።+
18 ከፆታ ብልግና* ሽሹ!+ አንድ ሰው የሚፈጽመው ሌላ ኃጢአት ሁሉ ከአካሉ ውጭ ነው፤ የፆታ ብልግና የሚፈጽም ሁሉ ግን በራሱ አካል ላይ ኃጢአት እየሠራ ነው።+
5 እንደምታውቁትና በሚገባ እንደምትገነዘቡት ሴሰኛ*+ ወይም ርኩስ ወይም ስግብግብ+ ማለትም ጣዖት አምላኪ የሆነ ማንኛውም ሰው በክርስቶስና በአምላክ መንግሥት ምንም ውርሻ የለውም።+