ፊልጵስዩስ 2:29, 30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ስለዚህ የጌታን ተከታዮች ወትሮ በምትቀበሉበት መንገድ በታላቅ ደስታ ተቀበሉት፤ እንዲሁም እንደ እሱ ያሉትን ሰዎች በአክብሮት ያዟቸው፤+ 30 ምክንያቱም እሱ፣ እናንተ እዚህ ሆናችሁ በግል ልትሰጡኝ ያልቻላችሁትን አገልግሎት በሚገባ ለማሟላት ሲል ከክርስቶስ ሥራ* የተነሳ ሕይወቱን* ለአደጋ በማጋለጥ ለሞት ተቃርቦ ነበር።+ 1 ጢሞቴዎስ 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በመልካም ሁኔታ የሚያስተዳድሩ+ በተለይ ደግሞ በመናገርና በማስተማር ተግተው የሚሠሩ+ ሽማግሌዎች እጥፍ ክብር ሊሰጣቸው ይገባል።+ ዕብራውያን 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የአምላክን ቃል የነገሯችሁን በመካከላችሁ ሆነው አመራር የሚሰጡትን አስቡ፤+ ደግሞም ምግባራቸው ያስገኘውን ውጤት በሚገባ በማጤን በእምነታቸው ምሰሏቸው።+
29 ስለዚህ የጌታን ተከታዮች ወትሮ በምትቀበሉበት መንገድ በታላቅ ደስታ ተቀበሉት፤ እንዲሁም እንደ እሱ ያሉትን ሰዎች በአክብሮት ያዟቸው፤+ 30 ምክንያቱም እሱ፣ እናንተ እዚህ ሆናችሁ በግል ልትሰጡኝ ያልቻላችሁትን አገልግሎት በሚገባ ለማሟላት ሲል ከክርስቶስ ሥራ* የተነሳ ሕይወቱን* ለአደጋ በማጋለጥ ለሞት ተቃርቦ ነበር።+