ማርቆስ 9:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው የጨውነት ጣዕሙን ቢያጣ ጨውነቱን በምን መመለስ ትችላላችሁ?+ በሕይወታችሁ ውስጥ ጨው ይኑራችሁ፤+ እርስ በርሳችሁም ሰላም ይኑራችሁ።”+ 2 ቆሮንቶስ 13:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በተረፈ ወንድሞች፣ መደሰታችሁን፣ መስተካከላችሁን፣ ማጽናኛ መቀበላችሁን፣+ በሐሳብ መስማማታችሁንና+ በሰላም መኖራችሁን ቀጥሉ፤+ የፍቅርና የሰላም አምላክም+ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
50 ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው የጨውነት ጣዕሙን ቢያጣ ጨውነቱን በምን መመለስ ትችላላችሁ?+ በሕይወታችሁ ውስጥ ጨው ይኑራችሁ፤+ እርስ በርሳችሁም ሰላም ይኑራችሁ።”+
11 በተረፈ ወንድሞች፣ መደሰታችሁን፣ መስተካከላችሁን፣ ማጽናኛ መቀበላችሁን፣+ በሐሳብ መስማማታችሁንና+ በሰላም መኖራችሁን ቀጥሉ፤+ የፍቅርና የሰላም አምላክም+ ከእናንተ ጋር ይሆናል።