1 ቆሮንቶስ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ፍቅር+ ታጋሽና+ ደግ+ ነው። ፍቅር አይቀናም።+ ጉራ አይነዛም፣ አይታበይም፣+ ገላትያ 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በሌላ በኩል ግን የመንፈስ ፍሬ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ደግነት፣ ጥሩነት፣+ እምነት፣ ኤፌሶን 4:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እንግዲህ በጌታ እስረኛ የሆንኩ+ እኔ ከተጠራችሁበት ጥሪ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤+ 2 በፍጹም ትሕትናና+ ገርነት፣ በትዕግሥት+ እንዲሁም እርስ በርሳችሁ በፍቅር በመቻቻል ኑሩ፤+ ቆላስይስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖረው+ እንኳ እርስ በርስ መቻቻላችሁንና በነፃ ይቅር መባባላችሁን ቀጥሉ።+ ይሖዋ* በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉ።+
4 እንግዲህ በጌታ እስረኛ የሆንኩ+ እኔ ከተጠራችሁበት ጥሪ ጋር በሚስማማ ሁኔታ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤+ 2 በፍጹም ትሕትናና+ ገርነት፣ በትዕግሥት+ እንዲሁም እርስ በርሳችሁ በፍቅር በመቻቻል ኑሩ፤+
13 አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖረው+ እንኳ እርስ በርስ መቻቻላችሁንና በነፃ ይቅር መባባላችሁን ቀጥሉ።+ ይሖዋ* በነፃ ይቅር እንዳላችሁ ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉ።+