ቲቶ 1:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 የአምላክ ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ። ይህ ሐዋርያ፣ አገልግሎቱ ከአምላክ ምርጦች እምነትና ከእውነት ትክክለኛ እውቀት ጋር የሚስማማ ሲሆን ይህ እውነት ለአምላክ ያደሩ ሆኖ ከመኖር ጋር የተቆራኘ ነው፤ 2 ደግሞም ሊዋሽ የማይችለው አምላክ+ ከረጅም ዘመናት በፊት በሰጠው የዘላለም ሕይወት+ ተስፋ ላይ የተመሠረተ ነው፤
1 የአምላክ ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ። ይህ ሐዋርያ፣ አገልግሎቱ ከአምላክ ምርጦች እምነትና ከእውነት ትክክለኛ እውቀት ጋር የሚስማማ ሲሆን ይህ እውነት ለአምላክ ያደሩ ሆኖ ከመኖር ጋር የተቆራኘ ነው፤ 2 ደግሞም ሊዋሽ የማይችለው አምላክ+ ከረጅም ዘመናት በፊት በሰጠው የዘላለም ሕይወት+ ተስፋ ላይ የተመሠረተ ነው፤