ምሳሌ 28:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ታማኝ ሰው ብዙ በረከት ያገኛል፤+ሀብት ለማግኘት የሚጣደፍ ግን ንጽሕናውን ማጉደፉ አይቀርም።+ ምሳሌ 28:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ቀናተኛ* ሰው ሀብት ለማግኘት ይጓጓል፤ድህነት ላይ እንደሚወድቅ አያውቅም። ያዕቆብ 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እናንተ ሀብታሞች እንግዲህ ስሙ፤ እየመጣባችሁ ባለው መከራ አልቅሱ እንዲሁም ዋይ ዋይ በሉ።+