1 ቆሮንቶስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደግሞም እነዚህን ነገሮች እንናገራለን፤ የምንናገረው ግን ከሰው ጥበብ+ በተማርነው ቃል አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ መንፈሳዊ ጉዳዮችን በመንፈሳዊ ቃል ስናብራራ* ከመንፈስ በተማርነው ቃል እንናገራለን።+ 1 ቆሮንቶስ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ምክንያቱም የዚህ ዓለም ጥበብ በአምላክ ፊት ሞኝነት ነው፤ “ጥበበኞችን በራሳቸው ተንኮል ይይዛቸዋል” ተብሎ ተጽፏልና።+ ቆላስይስ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በክርስቶስ ላይ ሳይሆን በዓለም መሠረታዊ ነገሮች እንዲሁም በሰው ወግ ላይ በተመሠረተ ፍልስፍናና ከንቱ ማታለያ+ ማንም ማርኮ* እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ፤
13 ደግሞም እነዚህን ነገሮች እንናገራለን፤ የምንናገረው ግን ከሰው ጥበብ+ በተማርነው ቃል አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ መንፈሳዊ ጉዳዮችን በመንፈሳዊ ቃል ስናብራራ* ከመንፈስ በተማርነው ቃል እንናገራለን።+