2 ጢሞቴዎስ 1:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከእኔ የሰማኸውን የትክክለኛ* ትምህርት+ መሥፈርት* ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ባለህ አንድነት ካገኘኸው እምነትና ፍቅር ጋር አጥብቀህ ያዝ። 14 ይህን መልካም አደራ በእኛ ውስጥ በሚኖረው መንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ጠብቅ።+ 2 ጢሞቴዎስ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አንተ ግን በተማርካቸውና አምነህ በተቀበልካቸው ነገሮች ጸንተህ ኑር፤+ ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች እነማን እንዳስተማሩህ ታውቃለህ፤ 2 ጢሞቴዎስ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አንተ ግን በሁሉም ነገር የማስተዋል ስሜትህን ጠብቅ፣ መከራን በጽናት ተቋቋም፣+ የወንጌላዊነትን ሥራ አከናውን* እንዲሁም አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም።+
13 ከእኔ የሰማኸውን የትክክለኛ* ትምህርት+ መሥፈርት* ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ባለህ አንድነት ካገኘኸው እምነትና ፍቅር ጋር አጥብቀህ ያዝ። 14 ይህን መልካም አደራ በእኛ ውስጥ በሚኖረው መንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ጠብቅ።+
5 አንተ ግን በሁሉም ነገር የማስተዋል ስሜትህን ጠብቅ፣ መከራን በጽናት ተቋቋም፣+ የወንጌላዊነትን ሥራ አከናውን* እንዲሁም አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም።+