ኢሳይያስ 43:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ”+ ይላል ይሖዋ፤“አዎ፣ የመረጥኩት አገልጋዬ ናችሁ፤+ይህም ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ*ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው እንደሆንኩ ታስተውሉ ዘንድ ነው።+ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም፤ከእኔም በኋላ የለም።+ 1 ቆሮንቶስ 8:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ መብላትን በተመለከተ፣ በዓለም ላይ ጣዖት ከንቱ እንደሆነና+ ከአንዱ በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።+
10 “እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ”+ ይላል ይሖዋ፤“አዎ፣ የመረጥኩት አገልጋዬ ናችሁ፤+ይህም ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ*ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው እንደሆንኩ ታስተውሉ ዘንድ ነው።+ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም፤ከእኔም በኋላ የለም።+