1 ጢሞቴዎስ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ነገር ግን አሮጊቶች እንደሚያወሯቸው ካሉ አምላክን የሚጻረሩ የውሸት ታሪኮች ራቅ።+ ከዚህ ይልቅ ለአምላክ ማደርን ግብ አድርገህ ራስህን አሠልጥን። 2 ጢሞቴዎስ 4:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ትክክለኛውን ትምህርት* የማይታገሡበት ጊዜ ይመጣልና፤+ ከዚህ ይልቅ ከራሳቸው ፍላጎት ጋር በሚስማማ ሁኔታ ጆሯቸውን እንዲኮረኩሩላቸው* በዙሪያቸው አስተማሪዎችን ይሰበስባሉ።+ 4 እውነትን ከመስማት ጆሯቸውን ይመልሳሉ፤ ለተረትም ጆሮ ይሰጣሉ። ቲቶ 1:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይህ የምሥክርነት ቃል እውነት ነው። ለዚህም ሲባል እነሱን አጥብቀህ መውቀስህን ቀጥል፤ ይኸውም በእምነት ጠንካሮች* እንዲሆኑ 14 እንዲሁም ለአይሁዳውያን ተረቶችና ከእውነት የራቁ ሰዎች ለሚሰጡት ትእዛዝ ትኩረት እንዳይሰጡ ነው።
3 ትክክለኛውን ትምህርት* የማይታገሡበት ጊዜ ይመጣልና፤+ ከዚህ ይልቅ ከራሳቸው ፍላጎት ጋር በሚስማማ ሁኔታ ጆሯቸውን እንዲኮረኩሩላቸው* በዙሪያቸው አስተማሪዎችን ይሰበስባሉ።+ 4 እውነትን ከመስማት ጆሯቸውን ይመልሳሉ፤ ለተረትም ጆሮ ይሰጣሉ።
13 ይህ የምሥክርነት ቃል እውነት ነው። ለዚህም ሲባል እነሱን አጥብቀህ መውቀስህን ቀጥል፤ ይኸውም በእምነት ጠንካሮች* እንዲሆኑ 14 እንዲሁም ለአይሁዳውያን ተረቶችና ከእውነት የራቁ ሰዎች ለሚሰጡት ትእዛዝ ትኩረት እንዳይሰጡ ነው።