ገላትያ 1:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሆኖም ከእናቴ ማህፀን እንድለይ* ያደረገኝና በጸጋው አማካኝነት የጠራኝ አምላክ+ 16 ስለ ክርስቶስ የሚገልጸውን ምሥራች ለአሕዛብ እንዳውጅ+ ልጁን በእኔ አማካኝነት ለመግለጥ በወደደ ጊዜ ከማንም ሰው* ጋር ወዲያው አልተማከርኩም፤
15 ሆኖም ከእናቴ ማህፀን እንድለይ* ያደረገኝና በጸጋው አማካኝነት የጠራኝ አምላክ+ 16 ስለ ክርስቶስ የሚገልጸውን ምሥራች ለአሕዛብ እንዳውጅ+ ልጁን በእኔ አማካኝነት ለመግለጥ በወደደ ጊዜ ከማንም ሰው* ጋር ወዲያው አልተማከርኩም፤