ያዕቆብ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ወንድሞቼ ሆይ፣ ከእናንተ መካከል ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑ፤ ምክንያቱም እኛ የባሰ ፍርድ እንደምንቀበል* ታውቃላችሁ።+