ዕብራውያን 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንግዳ መቀበልን* አትርሱ፤+ አንዳንዶች ይህን ሲያደርጉ ሳያውቁት መላእክትን አስተናግደዋልና።+ 1 ጴጥሮስ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሳታጉረመርሙ አንዳችሁ ለሌላው የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ።+